11ኛው የ አ ለ ም ፋር ማሲስ ቶች ቀን በ ሀ ገ ር አ ቀፍ ደ ረ ጃ መስ ከ ረ ም 15 ቀን 2014 ዓ.ም. የ ጤና ሚኒ ስ ቴር ተወካ ይ እ ን ዲሁምከመላ ውኢትዮጵያ የ ተውጣጡየ ኢትዮጵያ ፋር ማሲ ማህ በ ር (ኢፋማ) አ ባ ላ ት በ ተገ ኙበ ትተከ ብሯል። ከጠዋት ጀምሮ ለ ግማሽ ቀን የ ተካ ሄ ደውየ ዘ ን ድሮውየ ፋር ማሲስ ቶች ቀን መሪ ቃል „ፋር ማሲ ሁሌም ለጤና ዎ የ ታመነ (Pharmacy: Always Trusted for Your Health)‟ የ ሚል ሲሆን ማኅ በ ሩ ከ USAID GHSC-PSM ጋ ር በመተባ በ ር ያ ዘ ጋ ጀውነ ው። በ አ ዲስ አ በ ባ ኢን ተር ሌግዠሪ ሆቴል በ ተደ ረ ገ ውበ ዚህ ዝግጅት ላ ይ የ ማኅ በ ሩ ፕሬዝደ ን ት አ ቶ ተስ ፋዬ ሰ ይፉ የ እ ን ኳን ደ ህ ና መጣችሁ መልዕ ክ ት አ ስ ተላ ል ፈዋል ። እ ን ዲሁም የ ክ ብር ት ጤና ሚኒ ስ ትሯ ተወካ ይ እ ና በሚኒ ስ ቴሩ የ ሰው ኃብት ልማት ዳ ይሬክ ቶሬት ዳይሬክ ተር የ ሆኑ ት አ ቶ አ ሰ ግድ ሳሙኤል የ መክ ፈቻ ን ግግር አ ድር ገ ዋል ። አ ቶ አ ሰ ግድ በ ን ግግራቸው የ ዘ ን ድሮው የ ፋር ማሲ ቀን መሪ ቃል ህ ብረ ተሰ ቡ ለ ጤና ባ ለሙያ ዎች ያ ለ ው እ ምነ ት ጋ ር የ ተያ ያ ዘ መሆኑ ን ወቅታዊ እ ን ደ ሆነ በመግለ ጽ „Compassionate and respectful care‟ በጤና ተቋማት የ ሚሰጡ ማና ቸውም ህ ክምና ም ሆነ ህ ክምና ነ ክ ያ ል ሆኑ አ ገ ል ግሎቶች መሰ ረ ታዊ መር ህ እ ን ዲሆን ሚኒ ስ ቴሩ በ ስ ፋት እ የ ሰ ራ መሆኑ ን ምአ ስ ታውቀዋል ። በ ተመሳ ሳ ይምየ ኮ ቪድ 19 ወረ ር ሽ ኝ ን ከመከ ላ ከ ል እ ን ዲሁም ከ መድሃ ኒ ት አ ቅር ቦ ት እ ና የ ሃ ገ ር ውስ ጥ ምር ት አ ን ጻ ር የ ፋር ማሲ ባ ለሙያ ዎች አ ስ ተዋጽኦ የ ማይተካ መሆኑ ን አ መላ ክ ተዋል ። በመቀጠልም ከ አ ሻ ጋ ሪ የ ማማከ ር አ ገ ል ግሎት የ መጡት ወ/ሮ መቅደ ስ ተክ ለ ወል ድ “Cultivating trust” በሚል ር ዕ ስ ታዳሚውን ያ ነ ቃቃ ን ግግር አ ድር ገ ዋል ።በ ዚህ ዝግጅት ላ ይ ማኅ በ ሩ ን ላ ለ ፉት አ ራት አመታት በ ማእ ከ ላ ዊ ኮሚቴ አ ባ ል ነ ት እ ና አ መራር ነ ት ያ ገ ለ ገ ሉትን አ ባ ላ ት የ ማመስ ገ ን እ ና ሰ ር ተፊኬት የ መስ ጠት ስ ነ -ስ ር አ ት የ ተካ ሄ ደ ሲሆን የ ተለ ያ ዩ ጽሁፎችምቀር በውውይይት ተደ ር ጎ ባ ቸዋል ። የ ቀረ ቡት ጽሁፎችምበ ሶ ስ ት ዋና ዋና ር እ ሶ ች ላ ይ ያ ተኮ ሩ ነ በ ሩ ። የ መጀመሪ ያው በ ዶ/ር ን ጉሱ መኮ ን ን የ ቀረ በ ሲሆን ህ ብረ ተሰ ቡ በ ፋር ማሲስ ቶች ላ ይ ያ ለ ውን የ እ ምነ ት ደ ረ ጃ እ ና ኢትዮጵያ ውስ ጥ ያ ለ ውን ሁኔ ታ የ ዳ ሰ ሰ እ ና “Global Level of Trust Towards Pharmacy Professionals: Where are we? በሚል ር እ ስ የ ተዘ ጋ ጀ ነ በ ር ። ከ ዚህ በመቀጠልምየ ተከ ታታይ የ ሙያ ማሻ ሻ ያ ስ ል ጠና ን የ ተመለ ከ ተ እ ና „Advent of CPD and its Role in Services Quality Improvement‟ በሚል ር እ ስ የ ቀረ በ ነ በ ር ። አ ቅራቢውአ ቶ ዘ ላ ለ ም ጥላ ሁን በ ተከ ታታይ የ ሙያ ማሻ ሻ ያ አ ስ ፈላ ጊ ነ ትእ ና በ አ ሁኑ ወቅት በ ኢትዮጵያ ውስ ጥ ከ ቅር ብ ጊ ዜ ወዲህ በ አ ስ ገ ዳ ጅነ ት እ የ ተተገ በ ረ እ ን ደሚገ ኝ አ ስ ታውሰ ዋል ። በመጨረ ሻም ከ ኮ ቪድ-19 ክ ትባ ት ጋ ር በ ተያ ያ ዘ የ ፋር ማሲስ ቶችን ሚና የ ሚዳ ስ ስ እ ና
„Pharmacists and COVID-19 vaccines‟ የ ሚል ር እ ስ ያ ለ ው ጽሁፍ በ አ ቶ እ ድሜአ ለ ም እ ጅጉ ቀር ቧል ። ከ ዚህም ቀጥሎ ከ ተሳ ታፊዎች በ ተነ ሱ ጥያ ቄዎች መሰ ረ ት ሰ ፊ ውይይት ተደ ር ጓ ል ። በውይይቱም የ ባ ለሙያ ዎች የ ሙያ ስ ነ ምግባ ር ፣ በ ሕብረ ተሰ ብ ጤና ላ ይ የ ፋር ማሲስ ቶችን ሚና (ክ ትባ ት በመስ ጠት እ ና በመሳ ሰ ሉት ስ ራዎች) የ ማሳ ደግ ጉዳ ይ፣ የ ማኅ በ ሩን አ ህ ጉ ር አ ቀፍ ተሳ ትፎ ማጎ ል በ ት እ ን ዲሁምከ ኮ ቪድ19 ወረ ር ሽኝ እ ና ክ ትባ ት ጋ ር በ ተያ ያ ዘ የ ፋር ማሲስ ቶችን እ ውቀት የ ማሳ ደግ እ ና የ መሳ ሰ ሉት ሃ ሳ ቦ ች አ ፅ ን ኦ ት ተሰ ጥቶባ ቸዋል ። ዝግጅቱ በ ማኅ በ ሩ ፕሬዝደ ን ት አ ቶ ተስ ፋዬ ሰ ይፉ የ መዝጊ ያ ን ግግር ተቋጭቷል ። አ ቶ ተስ ፋዬ በ ን ግግራቸው„ማኅ በ ሩ እ ር ስ ዎ ነ ዎት‟ በሚለ ውሃ ሳ ብ ላ ይ ያ ተኮ ሩ ሲሆን የ ማኅ በ ሩ አ መራር ምለ አ ባ ላ ት ሃ ሳ ብ እ ና አ ስ ተያ የ ት ክ ፍት መሆኑ ን አ ረ ጋ ግጠዋል ። “…ትል ቅ ጆሮ አ ለ ን … we have big ears…” ያ ሉት አ ቶ ተስ ፋዬ በ ን ግግራቸው“እ ን ሰማችኋለ ን ነ ገ ር ግን ጥያ ቄዎቻችሁን ለ መመለ ስ የ ና ን ተን ትብብር እ ና እ ር ዳታ እ ን ፈል ጋ ለ ን ” ብለ ዋል ። የ ማህ በ ሩን አ ባ ላ ት ተሳ ትፎ ለ ማሳ ደግም በ ዓመት 5 ቀን ለ ማኅ በ ሬ (ኢፋማ) የ ሚል እ ን ቅስ ቃሴ መጀመሩ ን እ ና ከ አ ባ ላ ት በ ጎ ምላ ሽ እ የ ተገ ኘ መሆኑ ን ገ ል ጸ ውሁሉምአ ባ ላ ት ይሄ ን ጥሪ እ ን ዲቀላ ቀሉ አ ሳ ስ በ ዋል ። በ ዚሁምየ ዕ ለ ቱ ዝግጅት ተጠና ቋል ።