የኢፌዲሪ ጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ክብርት ወ/ሮ አለምፀሐይ ጳውሎስ የኢትዮጰያ የፋርማሲ ማኅበር ለሁለት ተከታታይ ቀናት ባዘጋጀው 41ኛ ዓመታዊ ጉባኤ ላይ በመገኘትዎ እና መርኃግብሩን በይፋ ለማስጀመር የመክፈቻ ንግግር ስላደረጉልን እናመሰግናለን።
ክብርት ሚኒስትር ዴኤታዋ ባደረጉት ንግግርም ሚኒስቴር መ/ቤቱ የጤና ዘርፍ ተደራሽነትን ከፍ ለማድረግ በርካታ የፖሊሲ ማሻሻያዎቸን እያደረገ መሆኑን ጠቅሰው፣ የፋርማሲ አገልግሎትን ማዘመን ለጤናው ዘርፍ ምሉዕነት ያለውን ጉልህ ድርሻ አመላክተዋል። ሚኒስትር መ/ቤቱ ከማኅበሩ ጋር በመተባበር በዘርፉ ላይ የሚታዩ ችግሮችን በዘላቂነት ለመፍታት ቁርጥኝነቱን ጠቅሰው ሁሉም የፋርማሲ ባለሙያዎችም ዘርፉን ለማሳደግ የድርሻቸውን ሙያዊ ግዴታ እንዲወጡ አደራ በመስጠት ጉባኤው የተሳካ እንዲሆን ተመኝተዋል።
የኢትዮጰያ የፋርማሲ ማኅበር 41ኛ ዓመታዊ ጉባኤውን ሐምሌ 22-23 2013 ዓ. ም እያካሔደ ይገኛል።
በፌስቡክ ገፃችን በቀጥታ ይከታተሉ
EPA is conducting its 41st Annual Conference from 29-30 July 2021 in blended modality- physically and virtually (Zoom and Live-stream). We would like to thank Wro. Alemtsehay Paulos (State Minster, MoH) for addressing the key note speech on the opening day.
Wro. Alemtsehay pointed out the significant contribution of Pharmacy service improvements to the entirety of the Health sector and the commitment of the Ministry to collaborate with EPA in tackling the challenges of the sector. Wishing a fruitful annual conference, her Excellency called upon all Pharmacy professionals to relinquish their dedicated professional contribution to the betterment of the sector.”
Join us live on our Facebook page
EPA is inviting you to a scheduled Zoom meeting.
Topic: 41ST ANNUAL CONFERENCE OF THE ETHIOPIAN PHARMACEUTICAL ASSOCIATION (EPA),July 29, 2021